የቤ/ጉ/ክ/መ/ካማሺ ዞን ካማሺ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳዉ ሴክተር መ/ቤቶች ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ባለቀለም ጨርቅ እና ለነጭ ጋዎን የሚሆን ፖሊስተር ቨሰኬሰ 65 ፐርሰት 35 ፐርሰንት ቨሰኬሰ ከሆነ ጥሬ ዕቃ የተዘጋጀ ጨርቅ፣ የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ የሴቶች አጭር ቆዳ ጫማ፣ የወንድ ሸሚዝ እጅጌ ሙሉ፣ የሴቶች ሸሚዝ እጅጌሙሉ ሸሚዝ እና የወንድ እና የሴቶች አጭር ቡትስ ጫማ፣ የወንድ እና የ

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የቤ/ጉ/ክ/መ/ካማሺ ዞን ካማሺ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳዉ ሴክተር መ/ቤቶች ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ባለቀለም ጨርቅ እና ለነጭ ጋዎን የሚሆን ፖሊስተር ቨሰኬሰ 65 ፐርሰት 35 ፐርሰንት ቨሰኬሰ ከሆነ ጥሬ ዕቃ የተዘጋጀ ጨርቅ፣ የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ የሴቶች አጭር ቆዳ ጫማ፣ የወንድ ሸሚዝ እጅጌ ሙሉ፣ የሴቶች ሸሚዝ እጅጌሙሉ ሸሚዝ እና የወንድ እና የሴቶች አጭር ቡትሰ ጫማ፣ የወንድ እና የሴቶች ጃንጥላ፣ የእጅ ጓንት፣ ሰሌን ባርኔጣ፣ የስፖርት ቱታ የስፖርት ቲሸርት፣ቶርሽን ስኒከር ጫማ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች፤

1ኛ በተሰማሩበት የሥራ መስክ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለቸዉ እና የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤

2ኛ የፈ/ፈ/ግዥና/ን/አስ/ር ኤጀንሲ ወይም ቤ/ጉ/ክ/መ/ፍ/ቢሮ የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውሰጥ ለመመዝገባቸዉ የምሰክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3ኛ ተጫራቾች እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ብር 400/አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቤ/ጉ/ክ/መ/ማርያም ሰፈር ፒያሳ መኝታ ቤት ድርስ ቀርበዉ መግዛት ይችለሉ።

4ኛ ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበሪያ ማስያዣ/3 ፐርሰንት በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማሰያዝ አለባቸው።

5ኛ ተጫራቾች የሚሸጡበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ/ ፖስታ ኦርጅናልና ኮፒዉን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስታወቂያዉ በ ግልፅ ጨረታ ከወጣበት ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት በ7 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት አሶሳ ከተማ ማርያም ሰፈር ፒያሳ መኝታ ቤት ድርስ ቀርበዉ መግዘት ይችላሉ።

6ኛ ተጫራቾች በሰነዱ ላይ ከተዘረዘሩት በሙሉ ወይም በከፊል በመሙላት መወዳደር ይችላሉ።

7ኛ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ከወቅቱ ገበያ ጋር የተመጣጠነ መሆን አለባቸዉ።

8ኛ አሸናፊ ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት ማስያዝ አለበት።

9ኛ ናሙና ለሚያስፈልጋቸዉ ጨረታ ላይ የተጠየቁት ዕቃዎች የመጫረቻ ፖስታዉ ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸዉ።

10ኛ ጨረታዉ በ8ኛዉ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ ታጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወሊሎቻቸው በተገኙበት 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። ሆኖም ግን ተጫራቾች በራሳቸዉ ፍላጎት ባይገኙም የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።

11ኛ የጨረታ መክፈቻዉ ቀን በበዓል/ቅዳሜ እና እሁድ ቀን ከሆነ የሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

12ኛ የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ ቤ/ጉ ክ/መ/አሶሳ ማርያም ሰፈር ፒያሳ መኝታ ቤት ይሆናል። ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታ ሰነዱ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ተሞልተዉ የድርጅቱ ማህተም ተመትቶ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር የሚመለስ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ 09 67 55 11 15 / 09 20 52 69 24 ይደውሉ።

የቤ/ጉሙዝ ክልል መንግሥት በካማሺ ዞን ካማሺ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-08
  • Publishing entity: Kamashi Woreda FEDB
  • Bid bond: 3%
  • Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published: May 01, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders