የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንዶሚንየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

★ Featured

Description

የኮንዶሚንየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡-

  • የኮንደምንየም ሱቆቹ፡-

1. ቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ ሀያት ሳይት ህንፃ ቁጥር 32 የቤት ቁጥር B32/03 የሚገኘውን ስፋቱ 38.80 ካሬ ሜትር የጋር መኖሪያ ኮንደሚኒየም ንግድ ሱቅ

2. በየካ ክፍለ ከተማ የካ ቱሪስት ሳይት ህንፃ ቁጥር B8 የቤት ቁጥር B8/04 የሚገኘወን ስፋቱ 39.87 ካሬ ሜትር የጋር መኖሪያ ኮንደሚኒየም ንግድ ሱቅ

3. ጎፋ መብራት ሀይል ሳይት የሚገኘውን ህንፃ ቁጥር B91 የሚገኘውን ስፋቱ 36.77 ካሬ ሜትር የቤት ቁጥር B91/02 የጋራ መኖሪያ ኮንደሚኒየም ንግድ ሱቅ

4. ን/ስ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለቡ ሳይት የሚገኘውን ህንፃ ቁጥር B2 ስፋቱ 39.17 ካሬ ሜትር የቤት ቁጥር 2/04 የጋራ መኖሪያ ኮንደሚኒየም ንግድ ሱቅ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታ ሰዓት ድረስ የንግድ ሱቆቹ በሚገኙበት ሳይት ማየት ይቻላል።

የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/ ለኮንደሚኒየም ሱቆች ከተ.እ.ታ በፊት የሚገዛበትን ዋጋ 10% ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በፊት በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲፒኦ ገቢ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።

የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይቻላል።

❖ የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።

ጨረታው ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

❖ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 416 3978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-02
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid opening: 2026-06-02 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Abattoirs Enterprise
  • Buyer TIN: 0000028921
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published: May 03, 2026
  • Posted at: 2026-05-04T08:15:56.000Z
  • Buyer website: https://www.aaae.gov.et/en/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders