የኮሪያ ወዳጅ ኢትዮጵያና ቃኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት ኦዲተር ማድረግ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኮሪያ ወዳጅ ኢትዮጵያና ቃኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
- የተመሠከረለት የሂሣብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር
- የጥራትና የችሎታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የሥራ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ
- ሂሣብ የሚዘጋው በየአመቱ ሰኔ 30 ቀን መሆኑን መታወቅ አለበት
- የሥራው ሁኔታ በኮንትራት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት ነው
- ስለ ዝርዝር መረጃ በስልክ ቁጥር 09 65 20 58 00 ደወለው ይጠይቁ
- ጨረታው ተጫራቾች ባሉበት ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት በድርጅቱ ጽ/ቤት ናይጄሪያ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ ውስጥ ይከፈታል።
የኮሪያ ወዳጅ ኢትዮጵያ ቃኘው የበጎ
አድራጎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-06-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-06-03 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የኮሪያ ወዳጅ ኢትዮጵያ ቃኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት
- Published: May 03, 2026
- Posted at: 2026-05-04T08:29:43.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.