ዳሸን ባንከ አ.ማ አውቶሞቢልተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሽጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/00016/2026
ዳሸን ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወደም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሽጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
የተሽከርካሪው መግለጫ |
የተሰራበት ዘመን
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
ቀረጥ
|
|||||
|
ዓይነት |
የሠሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቀጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
ቀን
|
ሰዓት
|
ቦታ |
|||||||
|
1 |
ፊሮሚ አደም አሳበል |
አዳማ ራስ
|
መሀመድ አሚን መሀመድ አውል |
አውቶሞቢል
|
አ.አ02-Cl6243
|
2ZRY842926
|
RKLKAAAG7 N0506104
|
2021
|
7,100,000
|
ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-6፡00
|
ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሸከርካሪ ማቆሚያ |
ከፍልሏል |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ከፍያ ማዘዣ (C.PO) በዳሸን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው ሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ ይካሄዳል።
3. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል።
4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
8. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው።
9. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 170-4549 ወይም 011 170-4038 ደውሱ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-20
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-05-20 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 03, 2026
- Posted at: 2026-05-04T08:41:32.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.