ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 34 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
1.የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 011/2025/26
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ ብዛታቸው 34 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ስላሻሻጩ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 የማይመለስ ብር 3000 (ሦስት መቶ ብር ብቻ በመከፈል ከሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ብቻ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከሚያዝያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ቃሊቲ ከመንገድ ትራንስፖርት የማሽከርከር ብቃት ማረጋገጫ እና ማስልጠኛ ተቋም አለፍ ብሎ በሚገኘው በባንኩ የተሽከርካሪ ጋራዥ የቀድሞ አማልጋ ሜትድ/ ግቢ ውስጥ ከጠዋቱ ከ2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
- የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ታዛቢዎች በተገኙበት ይታሸጋል።
- ተጫራቾች ለተሽከርካሪው የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ክፍት ቦታ በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎችም አስፈላጊ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ለገሃር ራስ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ክበብ ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ግንቦት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ ያስገባሉ።
- ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ለገሃር ራስ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ክበብ ውስጥ በግልጽ ይከፈታል።
- ተጫራች ለሚጫረትበት የንብረት ዓይነቶች የጨረታ የመነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያገለገሉ ንብረቶች አስወጋጅ (Commercial Bank of Ethiopia Disposal) በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ሲፒኦ አሸናፊ ለሚሆነው በሚገዛው ንብረት
- ክፍያ ላይ የሚታሰብ ሲሆን አሽናፊ ላልሆኑት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- የተሽከርካሪዎቹ ዓይነትና ታርጋቸው የሚያሳይ ዝርዝር
|
S.No. |
Types of Vehicles |
Vehicles Plate Number |
|
1 |
Nissan Sunny Automobile |
ET-3-35087 |
|
2 |
Nissan Sunny Automobile |
ET-3-35093 |
|
3 |
Nissan Sunny Automobile |
ET-3-35096 |
|
4 |
Nissan Sunny Automobile |
ET-3-35276 |
|
5 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-44053 |
|
6 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-44070 |
|
7 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-44071 |
|
8 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-44072 |
|
9 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-44073 |
|
10 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-44074 |
|
11 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-44075 |
|
12 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-45061 |
|
13 |
Mitsubishi Lancer Automobile |
ET-3-45063 |
|
14 |
Nissan Patrol |
ET-3-40058 |
|
15 |
Nissan Patrol |
ET-3-40059 |
|
16 |
Nissan Patrol |
ET-3-40066 |
|
17 |
Nissan Patrol |
ET-3-40067 |
|
18 |
Nissan Patrol |
ET-3-40071 |
|
19 |
Nissan Patrol |
ET-3-40072 |
|
20 |
Nissan Patrol |
ET-3-40075 |
|
21 |
Nissan Patrol |
ET-3-40077 |
|
22 |
Nissan Patrol |
ET-3-40078 |
|
23 |
Nissan Patrol |
ET-3-40079 |
|
24 |
Nissan Patrol |
ET-3-40085 |
|
25 |
Nissan Patrol |
ET-3-40087 |
|
26 |
Nissan Double Pick Up |
ET-3-39099 |
|
27 |
Nissan Double Pick Up |
ET-3-40164 |
|
28 |
Toyota Land Cruiser |
ET-3-13141 |
|
29 |
Toyota Land Cruiser Long base |
ET-3-38816 |
|
30 |
Toyota Double Pick Up |
ET-3-44376 |
|
31 |
Mercedes Van |
ET-3-38913 |
|
32 |
Mercedes Van |
ET-3-38914 |
|
33 |
Yamaha Motor Cycle |
ET-4-0447 |
|
34 |
Yamaha Motor Cycle |
ET-4-0677 |
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-06-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-03 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 03, 2026
- Posted at: 2026-05-06T05:58:47.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.