Disposal, scrap and surplus sales

የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በስሩ ካሉ መ/ቤቶች የተሰበሰበ የተለያዩ የማያገለግሉ ብረት እና የብረት ቁረጥራጮች እንዲሁም ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ የኤልክትሮኒክስ እና ሌሎች መሰል ዕቃዎች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልፅ የሐራጅ ማስታወቂያ

የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በስሩ ካሉ መ/ቤቶች የተሰበሰበ የተለያዩ የማያገለግሉ ብረት እና የብረት ቁረጥራጮች እንዲሁም ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ የኤልክትሮኒክስ እና ሌሎች መሰል ዕቃዎች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ይህ ማስተወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ ይውላል ተጫራቾችም በዚህ ቀናት ዉሰጥ ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል በመገኘት መመዝገብ አለባቸው።

የሐራጅ ሽያጩ የሚከሄደው በቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 03 ውስጥ ሲሆን ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች በ16 ኛው ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል። ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ የቦንጋ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ድረስ በመምጣት ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ በመገኘት ንብረቱን ለመጎብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳነዱ ተጫረቾች በሚጨረቱበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4ኛ ውን በባንክ በተረጋገጠ cpo ማስያዝ ይኖርበታል።

የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-18
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-18 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Bonga City Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (May 03, 2026)
  • Posted at: 2026-05-06T06:24:39.000Z
← Back to all tenders