ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል።

የተበዳሪ ስም

የአስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የሰሌዳ ቁጥር

የተሽከርካሪ

ኣይነት

የስሪት ዘመን

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሐራጅ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ አይጨምርም)

ሓራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

...የግንባታ ስራ /የተ/የግ//

አቶ ዘካርያስ አብዱልሰመድ አህመድ

ጅማ

 

ኢት-0 3 87241

ደረቅ ጭነት- ቻይና ሲኖትራክ

2016-እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር

LZZ5BLNF5 GN138452

WD615.47" 161007019697*

7,295,652.00

 

ግንቦት 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 እስከ 500 ሰዓት

አቶ ዘካርያስ አብዱልሰመድ አህመድ

ጅማ

 

ኢት-03-26388

 

ተሳቢ ኢትዮጵያ ደረቅ ጭነት

2016-እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር

EAUBDAK MEG0000016

 

_

1,573,913.00

 

ግንቦት 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 እስከ 600 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፡

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank SC) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ:: ከባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ ፒ ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።

2. ተሽከርካሪውን ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከባንኩ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል ተሽከርካሪው ላይ ቀረጥ ተከፍሎበታል።

3. ከፍ ሲል የተጠቀሰውን ንብረት ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።

4. የተሽከርካሪው ሐራጅ የሚካሄደው የሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ(ሕብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው።

5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና አስያዥ ናቸው።

6. ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል::ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ስዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።

8. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል::በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።

9. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ክፍያዎችን ይከፍላል።

10. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ለተጨማሪ መረጃ የሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 0114 70 03 15/47 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Bid opening: 2026-05-19 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 03, 2026
  • Posted at: 2026-05-06T07:28:03.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders