Garage and vehicle maintenance

የሃይኒከን ቢራዎች አ/ማ የታወቁና ብቃት ያላቸውን የከባድና መካከለኛ ተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዦችን አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ለከባድና መካከለኛ ተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ የወጣ የፍላጎት ማሳወቂያ

የሃይኒከን ቢራዎች አ/ማ የታወቁና ብቃት ያላቸውን የከባድና መካከለኛ ተሸከርካሪዎች ጥገና ጋራዦችን አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ብቃቱና ፍላጎቱ ያላችሁ ጋራዦች ከታች በተቀመጠው የኢሜል አድራሻ የፍላጎት ማሳወቂያችሁን እስከተጠቀሰው የፍላጎት ማሳወቂያ ቀነ ገደብ ድረስ እንድትልኩ እንጠይቃለን፤

  • የፍላጎት ማሳወቂያ የመጀመሪያ ቀን ሚያዝያ 26 ቀን 2018
  • የፍላጎት ማሳወቂያ የመጨረሻ ቀን ግንቦት 7 ቀን 2018

የማሳወቂያ ኢሜል አድራሻ [email protected]

ስልክ ቁጥር +251 91 146 1024

ፍፁም ዘውዴ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-15
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-05-15 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Haniken Brewery S.C
  • Published on: Reporter (May 03, 2026)
  • Posted at: 2026-05-06T08:40:44.000Z
← Back to all tenders