በሲዳማ ብ/ክ/መ/ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 20/18

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ፣ ማቀነባበሪያና ማሰራጫ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ሕጋዊ ዕውቅና ካላቸው ድርጅቶች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በንግድ ዘርፉ የታደሰ ፍቃድ ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ እና የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች ለመጫረት የሚያቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ 1% ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከማዕከሉ ግዢ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ /ፕሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ15ኛ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸው በተለያየ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እና CPO ቴክኒካል ዶክሜንት ውስጥ በማድረግ አጠቃላዩን በአንድ ፖስታ በማሸግ በማዕከሉ ግዢ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • የጨረታውን ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት በማዕከሉ የግዢ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ይከፈታል። ነገር ግን 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን ሳጥኑን የማሸጉም ሆነ የመከፈቱ ሥነ-ሥርዓት የሚከናወነው በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓትና ሁኔታ ይሆናል።
  • ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጊዜ ወይም በቦታው ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም።

ማዕከሉ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር 0462129501/0462129504 ይደውሉ።

የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ ፣ ማቀነባበሪያና ማሰራጫ ማዕከል


Tender details

  • Deadline: 2026-05-18
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-18 15:05
  • Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛ ቀን ከቀኑ 9፡05 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Hawassa Livestock Breeding, Processing and Distribution Center
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 04, 2026
  • Posted at: 2026-05-06T10:16:50.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders