በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ስር የሚገኘውን የሀይቅ ክሬሸር ከነበረበት ቦታ ነቅሎ ወደ አዲስ ቦታ ማስተካከል ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግሩን31/127/ 2018 ዓ.ም

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ስር የሚገኘውን የሀይቅ ክሬሸር ከነበረበት ቦታ ነቅሎ ወደ አዲስ ቦታ ማስተካከል ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ከዚህ በታች ሊሟሉ የሚገባቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉና ነቅሎ የሚተከል ድርጅት ማወዳደር ይፈልጋል

ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቸው እንዲሳተፍ ይፈልጋል ።
  2. ተጫራቾች ሰነዱን ጨረታው ግልጽ ጨረታ ከወጣበት ከ27/8/2018 እስከ 11/9/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ደሴ በሚገኘው በጥገና ጽ/ቤቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሃደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋው 2% በባንክ የተረጋገጠው ቼክ /ሲፒኦ/ለመ/ቤቱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ማስረጃ የዋናውን ፎቶ ኮፒ በማያያዝ በፓስታ አሽገው እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በጥገና ጽ/ቤቱ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት በታሸገ ኢንቨሎፕ ፖስታው ላይና በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተምና አድራሻ ፊርማ በማድረግ ለመስሪያ ቤቱ ማቅረብ አለባቸው።
  6.  ጨረታው በ12/9/2018 ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚህ ቀን 4፡30 ላይ በጥገና ጽ/ቤቱ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ የተሟላ ከሆነ ይከፈታል።
  7. አሸናፊ ተጫራች ከታወቀ በኋላ ለመልካም የስራ አፈፃፀም ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 10% የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ለመ/ቤቱ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
  8. ተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙት ቼክ/ሲፒኦ/ ወዲያውኑ ይመለስለታል።
  9. ጥገና ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ያወጡት ወጭ መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም።
  10. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ ከሰዓት እሁድ ወይም የባዕል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በፋክስ ቁጥር 033-111-4423 በመላክ ወይም ስልክ ቁጥር 033-111-6229

ፖስታ 60

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

በወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-20
  • Publishing entity: Wollo Rural Road Maintenance Office
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 300.00 ብር በእያንዳንዱ ሎት
  • Published: May 05, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders