Earthworks and site preparation

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፒያሳ ለሚገኘዉ ሳይታችን ከቁፋሮ ስራ በፊት የኮንክሪት ፓይል ሾሪንግ የሚሰራ ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ092/2018

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፒያሳ ለሚገኘዉ ሳይታችን ከቁፋሮ ስራ በፊት የኮንክሪት ፓይል ሾሪንግ የሚሰራ ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2018 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያስው ማንኛዉም ተወዳዳሪ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል።
  • የጨረታዉን ሰነድ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ ነሃሴ 9, 2018 ዓ.ም ጀምር የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መዉሰድ ይቻላሉ።
  • ተጫራቾች የጫረታ ማስከበሪያ የጣቅላላ ዋጋዉን 2% ሲፒኦ ወይም የባንክ ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ እስከ ነሃሴ 9, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ቲክኒካል እና ፋይናሻል ሰነዶቻቸዉን ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቾች የመልካም ስራ አፈፃፀም ሰነዶቻቸዉን ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  • ጨረታዉ ነሃሴ 9, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ከቀኑ 4፡30 ይከፈታል።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 872 2174 / 09 11 45 54 48/ 09 29 91 84 16/ +251 94 579 5207

ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-15
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-15 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tracon Trading P.L.C
  • Buyer TIN: 0000009646
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T15:22:56.000Z
  • Buyer website: https://www.tracontrading.com/
← Back to all tenders