Tracon Trading P.L.C
7 tenders
-
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፒያሳ ለሚገኘዉ ሳይታችን ከቁፋሮ ስራ በፊት የኮንክሪት ፓይል ሾሪንግ የሚሰራ ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-15 · Tracon Trading P.L.C · Addis Ababa
Earthworks and site preparation — -
ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች የተሰማራ መሆኑ ይታወቃል ከተሰማራባቸዉ ዘርፎች አንዱ ለሆነዉ አዲስ አበባ ለቡ አካባቢ ላስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥልቅ የዉሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል
Deadline 2026-07-26 · Tracon Trading P.L.C
Well drilling and boreholes — -
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ኮንስትራክሽን ስራዎች አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ብሎኬቶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የባህርዛፍ አጣናዎች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የኤሌክትሪክ ገመዶች (ዋየሮች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-07-11 · Tracon Trading P.L.C
Amharic — -
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ለፋብሪካዎቹ ከጥሬ ዕቃ አቀባበል (Raw Material Receiving) ጀምሮ እስከ ማምረቻ ክፍሎች እና የተጠናቀቁ ምርቶች ክምችት ድረስ ያለውን የስራ ፍሰት ያማከለ፤ ግልጽ እና ዘመናዊ የድርጅት መዋቅር (organizational Chart) መዘርጋት የሚችል ባለሙያ ወይም አማካሪ ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Deadline 2026-07-07 · Tracon Trading P.L.C
Management and organisational advisory — -
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ልዩ ልዩ የአልሙኒየም ፕሮፋይሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-06-13 · Tracon Trading P.L.C
Disposal, scrap and surplus sales — -
Tracon Trading Plc would likes to invite qualified promotional and marketing companies to collaborate with us on a strategic campaign for Double A copy paper.
Deadline 2026-06-10 · Tracon Trading P.L.C
Advertising and media buying — -
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ኮንስትራክሽን ስራዎች አገልግሎት የሚዉል ሰሌክትድ ማቴሪያል /ገረገንቲ/ ለገላን እነዶዲ ሳይት በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-26 · Tracon Trading P.L.C
Amharic —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.