ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ኮንስትራክሽን ስራዎች አገልግሎት የሚዉል ሰሌክትድ ማቴሪያል /ገረገንቲ/ ለገላን እነዶዲ ሳይት በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ087/2018
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ስሚገነባቸዉ ኮንስትራክሽን ስራዎች አገልግሎት የሚዉል ሰሊክትድ ማቴሪያል /ገረገንቲ/ ስገላን እነዶዲ ሳይት በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በገስፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
- ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል።
- የጫረታዉን ሰነድ ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 18, 2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ።
- ተጫራቾች የጫረታ ፋይናሻል ሰነዶቻቸዉ በታሸገ ፖስታ እስከ ግንቦት 18, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጫረታዉ ግንቦት 18, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት 4:30 ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 872 2174/ 09 11 45 54 48 / 09 29 91 84 16/ 09 29 04 04 39 ገዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።
ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-05-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-26 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tracon Trading P.L.C
- Buyer TIN: 0000009646
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T13:29:34.000Z
- Buyer website: https://www.tracontrading.com/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.