ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች የተሰማራ መሆኑ ይታወቃል ከተሰማራባቸዉ ዘርፎች አንዱ ለሆነዉ አዲስ አበባ ለቡ አካባቢ ላስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥልቅ የዉሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል
Description
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ት/ት/ግዥ092/2018
ኩባንያችን ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች የተሰማራ መሆኑ ይታወቃል ከተሰማራባቸዉ ዘርፎች አንዱ ለሆነዉ አዲስ አበባ ለቡ አካባቢ ላስገነባዉ ግዙፍ ሪል እስቴት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥልቅ የዉሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
- ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2018 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያስጡ፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያስሙ ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል።
- ተጫራቾች ከዚህ በፊት ስሰጡት ተመሳሳይ አገልግሎት የመልካም ስራ አፈፃፀም የምስክር ወረቀት ማቅረብ አስባቸዉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላዉን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታዉን ሰነድ ጀሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሀምሌ 19, 2018 ዓ.ም ድረስ የማይመስስ ብር 300 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ።
- ተጫራቾቾ የጫረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ እሰከ ሀምሌ 19, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጫረታዉ ሀምሌ 19, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ፉሪ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ከቀኑ 4:30 ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 872 2174/ 251 91 145 5448/ 09 29 91 84 16/ 09 45 79 52 07 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-07-26 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tracon Trading P.L.C
- Buyer TIN: 0000009646
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jul 12, 2026
- Posted at: 2026-07-13T11:03:48.000Z
- Buyer website: https://www.tracontrading.com/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.