ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ኮንስትራክሽን ስራዎች አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ብሎኬቶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የባህርዛፍ አጣናዎች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የኤሌክትሪክ ገመዶች (ዋየሮች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ090/2018

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ኮንስትራክሽን ስራዎች አገልግሎት የሚዉል ፡-

  1. የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ብሎኪቶች
  2. የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የባህርፍ አጣናዎች
  3. የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የኤሌክትሪክ ገመዶች (ዋየሮች)

በዘርፍ ወደም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል።
  • የጨረታዉን ሰነድ ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሀምሌ 4, 2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ፋይናሻል ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ እስከ ሀምሌ 4, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  • ጨረታዉ ሀምሌ 4,2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት 4:30 ይከፈታል
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጫራቾች ለተ.ቁ. 1 እና 3 ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 0118722174/0911455448/0929918416\0945795207 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።

ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-07-11
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-11 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tracon Trading P.L.C
  • Buyer TIN: 0000009646
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Jun 21, 2026
  • Posted at: 2026-06-22T11:26:00.000Z
  • Buyer website: https://www.tracontrading.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders