Disposal, scrap and surplus sales
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በጨረታ መለያ ቁጥር DIS 01/2018 ዓ.ም ዓርብ ሚያዚያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ ሲሆን ሆኖም የሽያጭ ማስታወቂያ የመክፈቻ ቀን ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69ec7ddc0a538afcde000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-08
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-05-08 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise
- Buyer address: ሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን አጠገብ ያለው የጉምሩክ ግቢ/ የቀላል ባቡር ግቢ አጠገብ የድሮ ኮሜት ግቢ ውስጥ
- Published on: Addis Zemen (May 05, 2026)
- Posted at: 2026-05-06T12:49:26.000Z