CCRDA/CGFP የRumor Logbook ህትመት ሥራ ለማከናወን ይፈልጋል
Description
ማስታወቂያ
CCRDA/CGFP የሚከተሉትን ዝርዝር መግለጫዎች መሰረት በማድረግ የRumor Logbook ህትመት ሥራ ለማከናወን ብቁ እና ተሞክሮ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች ይጋብዛል።
የRumor Logbook መግለጫ
- መጠን: A2 size
- ሽፋን (Cower):
- ግራይ ቦርድ በ250 ግራም አርት ፔፐር ተለጥፎ
- በሙሉ ቀለም ህትመት ከላሚኔሽን ጋር
- ጥራዝ (Binding): በቴላ ቦርድ
- የውስጥ ሽፋን ድጋፍ 250ግራም የተመጣጠነ ማኒላ (imported)
- የውስጥ ገጾች: 80 ግራም የwood-free ወረቀት
- ጠቅላላ ገጾች: 80 ገጽ ለእያንዳንዱ መጽሐፍ
በቋንቋ መሠረት መጠን
- አማርኛ: 2,227 ቅጂ
- ኦሮምኛ: 303 ቅጂ
- ሶማሊ: 1,137 ቅጂ
- አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ሥራ በመስራት ልምድ ያላቸው ሊሆኑ ይገባል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሽገ ኤንቨሎኘ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከሚሰጡት ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ ወይም በጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለስራው የሚጠይቁትን የገንዘብ ዋጋ እና የህትመት ስራውን አጠናቀው የሚያስረክቡበትን ጊዜ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ከዚህ በፊት በድርጅታቸው የተሰራ የማይመለስ ተመሳሳይ ሥራ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አብረው ማቅረብ አለባቸው። በሚያቀርቡት ናሙና ላይ የድርጅታቸው ህጋዊ ማህተም ያረፈበት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው ላይ የRumor Logbook ጨረታ ብለው መጻፍ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. በክ.በ.ኤ.ል.ማ.ህ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከቀኑ በ8 ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኮፒ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ኮፒና የግብር ከፋይ መታወቂያ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ክ.በ.ኤ.ል.ማ.ህኮር ግሩፕ ፓርትነርስ ኘሮጀክት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ- 09 27 04 93 06/ 00 9 11 64 39 37 / 09 11 42 78 91
- ከላይ በተጠቀሱት መግለጫዎች መሠረት የሚሰሩ ብቁ የህትመት አገልግሎት ሰጪዎች ማመልከት እና የፕሮፖዛላቸውን ስነድ እንዲያቀርቡ ይጠየቃሉ። ተወዳዳሪዎች ፕሮፖዛላቸውን ከማቅረባቸው በፊት የ“Rumor Logbook ናሙና CCRDA ቢሮ ቁጥር 304 በመገኘት ማየትና መመዝገብ ይኖርባቸዋል።
Tender details
- Deadline: 2026-05-15
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-05-20 14:00
- Bid opening (note): ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ በ8 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA)
- Buyer address: Akaki kality Sub City, Debreziet Road In front of Drivers and Mechanics Training Centre
- Bid bond: 2%
- Published: May 05, 2026
- Posted at: 2026-05-06T12:50:49.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.