UPS, inverters and batteries
በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት ለሚገዛ የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮንክስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የቋሚ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት ለሚገዛ የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮንክስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1-በጨረታ ቁጥር DILLA /UIIDP/ GOODS/001 2025/26 የኤሌክትሮንክስ ግዥ
ስለዚህ በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሀጋው ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ::
1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋብ የሆኑ
4. የአቅራብነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያለው
5. የግብር ከፋይ ምዝ/ምስክር ወረቀት ያላቸው
6. ግብር ስለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
7. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ በባንክ የተረጋገጠ የ60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ /ብር በመከፈል በጽ/ቤታችን ብሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
9. ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም፡፡
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴከኒክል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻችውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ስሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 ህጋው ወከሎቻቸው በተገኙበት የምከፈት መሆኑን እንገልጻለን።
መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ ፕላ/ል/መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-05-21
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ስሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-21 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ስሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Dilla City Administration Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 60,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (May 06, 2026)
- Posted at: 2026-05-06T14:17:32.000Z