በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት በግንባታ ሂደት የቆመ G+3 ህንፃ የሆነ ቋሚ የመንግሥት ንብረት በሓራጅ ሽያጭ ለማስወገድ በሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት በግንባታ ሂደት የቆመ G+3 ህንፃ የሆነ ቋሚ የመንግሥት ንብረት በሓራጅ ሽያጭ ለማስወገድ በሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ተጨራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. ማንነትን የሚገልጽ የግል ማታወቂያ ይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ጥሪ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 20 ቀናት በሥራ ሰዓት በመገኘት ከ መ/ቤታችን ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁ.07 የጨረታ ሰነዱን በ500 ብር ብቻ በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረገጋጠ ሲ.ፒ.ኦ፤ በጥሬ ብር ወይንም በቦንድ በማስያዝ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ይህ ጨረታ የሚከፈተው በቀን 18/09/18 ዓ.ም በዕለቱ 4፡00 ሠዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 4፡00 ሰዓት በይፋ በሓራጅ ጨረታ የመወዳደር ሥነ- ሥርዓት በጽ/ቤታችን ግ/ን/አስተዳደር ዋና የሥራ ሂደት የሚካሄድ ይሆናል።

5. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በመክፋቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ በመገኘት በጨረታዉ ሂደት መሳተፍ ይጠበቅባቸዋል።

6. ተጨራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ አቅርቦ በአጭር ጊዜ ክፊያውን በማጠናቀቅ ርክክብ መፈጸም ይኖርባቸዋል።

7. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-05-26 10:00
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Hadero City Administration FEDB
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: May 07, 2026
  • Posted at: 2026-05-07T12:09:46.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders