External audit and assurance
ኖህ ፋውንዴሽን የ2025 አ.ም የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
የውጭ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኖህ ፋውንዴሽን የ2025 አ.ም የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ስለሚፈልግ የኦዲት ስራ ፍቃድ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ህጋዊ ሰነዶችና ክፍያውን የሚገልጽ ሰነድ እንዲያቀርብ በመጋበዝ ለተጨማሪ መረጃ ከስር ባለው የስልክ ቁጥር በመደወል አድራሻውን እና ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ
ስልክ፡ 0908 766 523
ኖህ ፋውንዴሽን
Tender details
- Deadline: 2026-05-12
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-05-12 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Noah Foundation
- Buyer address: ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ
- Published on: Addis Zemen (May 07, 2026)
- Posted at: 2026-05-07T12:40:13.000Z