Wollo University: የምግብ ግብአት/የፋብሪካ ውጤቶች /ግዥ KIoT 2018
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/51181b60-2a17-4906-8787-e9528c7e02dd/open
Reference Number: WU-NCB-G-0082-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: WU/KIOT-NCB-G-012-2018-BID
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Wollo University
Contact Information
Address: kombolcha istitute of technology
Town: kombolcha
Country: Ethiopia
P.O. Box: 208
Post Code: none
Telephone: +251 940361714
Email: rushida2612@gmail.com
Office: 422
Important Dates
- Invitation Date: May 08, 2026, 12:00 AM
- Submission Deadline: May 18, 2026, 9:00 AM
- Opening Schedule: May 18, 2026, 9:30 AM
- Clarification Deadline: May 13, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 100000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (Foreign): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Qualification Requirements
- የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
- የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
- ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
- የገንዘብ አይነትተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነReference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)
- የቀረበ የጨረታ ዋጋተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)
- የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
- ዋስትናበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
- አቅርቦትን በተመለከተበተጠየቀው መሠረት የተጠየቀውን መጠን ያክል የዋጋ ማስተካከያ እሰከሚደረግ ሳይጠብቅ ማቅረብ የሚችል እና ለዚህ መተማማኛ ደብዳቤ የሚያቀርብ፡፡Reference: kiot
- የመልካም ስራ አፈጻጸምን በተመለከተለዩኒቨርሲቲያችን ለሶስቱም ካምፓሶች የምግብ ግብአት ሲያቀርቡበት የነበረውን የመልካም ስራ አፈጻጸም ቢያንስ የ2/ሁለት/ከ2017 እስከ 2018/ አመት ማቅረብ የሚችል፡፡በተጨማሪም ለዩኒቨርቲያችን ያላቀረቡ አቅራቢዎች ከሌላ ተቋም ሲያቀረቡበት የነበረውን የመልካም ስራ አፈጻጸም ቢያንስ የ2/ሁለት/ከ2017 እስከ 2018/ አመት ማቅረብ የሚችል፡፡Reference: kiot
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
ኦርጅናል ሲ.ፒ.ኦ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ኮምቦልቻ ግቢ ግዥ ቢሮ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ያሸነፉትን እቃዎች በውሉ መሠረት በወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡አሸናፊው ድርጅት እቃዎቹን የሚያስገባው በተጠየቀው ዝርዝር መለያ(specification) መሠረት በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ሳንፕሉ ማለፉ ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አቅርቦቱ የሚቀርበው አሸናፊው ድርጅት ውለታ ከያዘበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 በጀት ዓመትድረስ ይሆናል፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-05-18
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-05-18 09:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Wollo University
- Buyer address: Wollo university kombolcha institute of technology administrative building 2nd floor room number 302
- Bid bond: 100000 ETB
- Published: May 09, 2026
- Posted at: 2026-05-09T06:32:56.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.