በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ እና የስፖርት ትጥቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዘመን ለኮሌጁ ትም/ት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ፤

  1. ደንብ ልብስ
  2. የመኪና ጎማ
  3. የስፖርት ትጥቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  3. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርቲፊኬትያላቸው፣
  4. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
  5. ሌሎች በተጫራች መመሪያ መ/ቤቱ የሚጠይቃቸውን መረጃዎች የሚያሟሉ ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች በመ/ቤቱ የተዘጋጀውን ዝርዝር የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ከኮሌጁ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክተሮት ቢሮ የማይመለስ 300/ሶስት መቶ ብር /በኮሌጁ የውስጥ ገቢ አካውንት ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000029083006 በማስገባት ሰነድ መውሰድና ዋጋ በመሙላት መወዳደር ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የዕቃ ዋጋ ከሞሉ በኋላ ለጨረታው ማስከበሪያ 10,0000/አስር ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  8. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 /ስምንት ሰዓት ተኩል/ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በኮሌጁ ጨረታ ክፍል ይከፈታል። 16ኛው ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  10. በጨረታ ሳጥን አከፋፈት ወቅት/ሥነ-ስርዓት/ ላይ ተጫራቾች አለመቅረብ የጨረታው አከፋፈት ኢያስተጓጉልም።
  11. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ያሸነፋቸውን ዕቃዎች ጨረታው በተከፈተበት ቦታ ማለትም እስከ ቦንጋ መም/ትም/ኮሌጅ ግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ አቅርቦ ማስረከብ አለበት።
  12. መ/ቤቱ ለዕጩ ተጫራቾች በጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ላይ የገለጻቸው የጨረታ ስነ-ስርዓቶች፣ መስፈርቶችና ሌሎች መረጃዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከገለጻቸው የሚለዩ ከሆነ በጨረታ ሰነዱ ላይ የገለጻቸው የበላይነት ይኖራቸዋል።
  13. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የተጫራች መመሪያ አብሮ መያያዙን ማረጋገጥ እና መመሪያውን መከተል ይኖርባቸዋል።
  14. 9 ተጫራቾች የሚያቀርቡትማንኛውም የመጫረቻ ሰነድ ጨረታው በወጣበት ቋንቋ መሆን ይጠበቅበታል።
  15. ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ : በስልክ ቁጥራችን 047 331 2166 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-25
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-25 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Bonga Education Collage
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 10, 2026
  • Posted at: 2026-05-11T08:10:28.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders