አዲስ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ያገለገለ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር አባ/ግፋአ/ ዐዐ5/2018

አዲስ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የገለሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከታች በቀረበው መስፈርት መሰረት በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጓቸውን ያገለገሉ ንብረቶች ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ የጨረታ ሰነድ ላይ የሚገኝ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ በአዲስ ባንክ አማ ባምቢስ ኖክ ማደያ ፊትለፊት ዝቋላ ህንጻ ውስጥ በሚገኘው የባንኩ ዓብይ ቅርንጫፍ በመክፈልና ደረሰኙን በመያዝ ሁለተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ጠቅላላ አገልግሎት እና ሴኩሪቲ ዋና ክፍል ከ ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 2፡00-6፡00፣ ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 2፡00-6፡ዐዐ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ።

2 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘጋጀው ቅጽ ላይ ሞልተው በታሸገ ፖስታ በማድረግ እስከ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በባንኩ ዋና መ/ቤት ባምቢስ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ዝቋላ ኮምፕሌክስ ሁለተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ጠቅላላ አገልግሎት እና ሴኩሪቲ ዋና ከፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

3 ጨረታው ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ባለው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

4.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር ) በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ(CPO) በአዲስ ባንክ ኢማ ስም በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር ለባንኩ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5 ተጫራቾች ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሸገር ዳቦ ጀርባ ቁስቋም ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ንብረት ማከማቻ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም እሰከ ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ለ 3 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ መመልከት ይችላሉ።

6.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 0319 ወይም 011 557 0509 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

ተ/ቁ

እቃዎች ምድብ

የአቃው አይነት

 

መለኪያ

 

ብዛት

 

1

ያገለገሉ ኮምፒውተሮች እና ተዛማጅ ዕቃዎች

 

ፕሪንተር (printer)

በቁጥር

37

ዩፒየስ (UPS)

በቁጥር

52

ኮምፒውተር (System unit)

በቁጥር

68

ኮምፒውተር (Monitor)

በቁጥር

58

ኮምፒውተር (Key board)

በቁጥር

46

ስዊች {CISCO)

በቁጥር

12

ራውተር (CISCO)

በቁጥር

2

ፓስ ቡክ ፕሪንተሮች (pass Book printer)

በቁጥር

12

ቼከ ስካነር Cheque scarer)

በቁጥር

16

ፋክስ ማሽን(Fax machine,

በቁጥር

5

ስካነር (Scanner)

በቁጥር

6

2

ያገለገለ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች

ታይፕ ራይተር Type writer)

በቁጥር

7

የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠሪያ (Power stabilizer)

በቁጥር

2

የውጭ አገር ገንዘብ መለያ ማሽን(Currency detector)

በቁጥር

8

የብር መቁጠሪያ ማሽን(Note count machine)

በቁጥር

44

የምንዛሬ ማሳያ ቦርዶች

በቁጥር

7

ኤሌክትርክ ካልኩሌተር

በቁጥር

11

ብሎወር (Blower)

በቁጥር

2

ፎቶ ኮፒ ማሽን (heavy duty printer)

በቁጥር

2

የገንዘብ መቁጠሪያ ማሽን ትልቅ (heavy duty machine)

በቁጥር

6

ለጥበቃ አገልግሎት የሚውል መፈተሻ ማሽን (Metal detector)

በቁጥር

8

ሌብሊንግ ፕሪንተር(Tag labeling printer)

በቁጥር

1

3

ያገለገሉ የቢሮ ፈርኒቸሮ

ኮት መስቀያ(Cont Hunger)

በቁጥር

5

የቡና ጠረጴዛ [coffee table)

በቁጥር

5

ኮምፒውተር ጠረጴዛ (computer table)

በቁጥር

5

የስራአስኪያጅ ወንበር Executive High back chair)

በቁጥር

4

የብረት ፋይል ካቢኔት {File Cabinet)

በቁጥር

3

ባለ ሶስት የእንግዳ መቀመጫ ወንበር three seat gust chair)

በቁጥር

22

መደገፍያ ያለው የእንግዳ መቀመጫ

(U-Legged Chair)

በቁጥር

19

የእንግዳ መቀመጫ ወንበር እጅ መደገፊያ የሌለው Gust chair without arm rest)

በቁጥር

57

ተሽከርካሪ ወንበር ትንሽ Luw back swivel chair)

በቁጥር

40

ተሽከርካሪ ወንበር ትልቁ(high back managerial chair)

በቁጥር

25

የስራአስኪያጅ ጠረጴዛ (Managerial L-shape table)

በቁጥር

5

የሲክሬታሪያል ጠረጴዛ [secretara L-shape table)

በቁጥር

1

የሴክሬታሪያል ወንበር( secretarial swivel chair)

በቁጥር

5

ጠረጴዛ (single pedestal table 140*80*75)

በቁጥር

3

ጠረጴዛ (single pedestal table 120*80*75)

በቁጥር

7

ሶርቲንግ ቴብል(Sorting table)

በቁጥር

2

ከብረት የተሰሩ የጥበቃ ቤቶች (Sentry Box)

በቁጥር

4

ቴለር ወንበር (Teller stool)

በቁጥር

84

4

ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች

የመኪና ባትሪዎች (Car battery)

 

በቁጥር

84

የመኪና ጎማዎች(Tyre)

በቁጥር

16

የሞተር ሳይክል ጎማዎች (Tyre)

በቁጥር

44

የገለገሉ ቶነሮች

በጥቅል

20

የገለገሉ ካውንተሮች ከ ማርብል ጋር

በጥቅል

በጥቅል

ያገልገሉ ከብረት እና ከማይካ የተሰሩ የማስታወቂያ ሰሌዳዎች

በጥቅል

በጥቅል

ዩፒየስ ባትሪ (uPS Battery)

በጥቅል

በጥቅል

የተለያዩ የተበታተኑ ንብረቶች (ATM shade Scrap, computer scrap furniture and include all other scrap material)

በጥቅል

በጥቅል

 አዲስ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-05-29 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Bank S.C.
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 10, 2026
  • Posted at: 2026-05-11T08:57:03.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders