በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተጫራች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
|
ተ/ቁ |
የጨረታው ዓይነት |
የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን |
|
ሎት-1 |
የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ |
ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1,749,312.80 |
|
ሎት-2 |
ያገለገሉ ማብሰያና መመገቢያ ዕቃዎች |
ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 64,857.20 |
|
ሎት-3 |
ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ መገልገያ ዕቃዎች |
ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 120,130.05 |
|
ሎት-4 |
ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የቢሮ መስሪያ ዕቃዎች |
ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 105,521.80 |
|
ሎት-5 |
ያገለገሉ ፍሪጅ የዳቦ ማሽን እና ላውንደሪ |
ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል። የጨረታ ማስከበሪያ ብር 196,120.00 |
1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
2. ከላይ በመግለጫ ለተጠቀሱት የጨረታ ሰነዶች ለእያንዳንዳቸው ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500 /አምስት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 5 በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ። የጨረታው ሰነድ የሚቀርበው በአካል ቢሮ ድረስ በመምጣት ሲሆን ከዚህ በላይ በዝርዝር ከተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ውጭ ዘግይቶ ለሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
3. መስሪያ ቤታችን እንደአስፈላጊነቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
4. የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና መታወቂያ ሳያመጡ የጨረታ ሰነድ መግዛት አይቻልም።
5. አድራሻ የመከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ክበብ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ
ስልክ ቁጥር 011 318-5087
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ግዥ ቡድን
Tender details
- Deadline: 2026-05-25
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-25 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T09:06:38.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.