ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ያገለገሉ ታንከሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

 ያገለገሉ ታንከሮችን ለመሸጥ የወጣ ጨረታ

TENDER REF: T-189/26/GS/PUR

ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ ኢሚ ያገለገሉ ታንከሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ

የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት መጫረት ይችላል።

1. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ ሙለጌ ህንፃ ሰባተኛ ፎቅ በሚገኘው ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ዋናው መ/ቤት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከቫት በፊት ከተጠቀሰው ዋጋ ላይ 5% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም CPO. ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው።

3. በጨረታ ሰነዱና በC.P.O ላይ የሚጠቀሰው የተጫራች ስም አንድ ዓይነት መሆን አለበት።

4. ታንከሮቹ የሚሸጡት ባሉበት ሁኔታ ነው።

5. ተጫራቾቸ የጨረታውን ሰነድ በፖስታ አሽገው ፖስታው ላይ የተጫራቹን ስም፤ ስልክ ቁጥርና የሚወዳደሩበትን የጨረታ አይነት በፖስታው ላይ በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

6. ጨረታው ግንቦት 2 ቀን 2018 ተከፍቶ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል።

7. ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ.

ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ ክፍል

ሳሪስ መንገድ ቡና ቦርድ ፤ ሙለጌ ህንፃ 7ኛ ፎቅ

ስልክ፣ 011 465 3044 ወይም 011 466 8025


Tender details

  • Deadline: 2026-05-20
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-05-20 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Total Energies Marketing Ethiopia S.C.
  • Buyer address: Buna Bord Mullege Building 7th Floor
  • Bid bond: 5%
  • Published: May 10, 2026
  • Posted at: 2026-05-11T13:52:25.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders