የኛ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የሰራተኞች ዩኒፎርሞችን እና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር + YMFI /ግጭ002/18
የኛ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ የሰራተኞች ዩኒፎርሞችን እና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1ኛ. ሎት 1: የሰራተኞች ዩኒፎርም
2ኛ. ሎት 2: -የቢሮ እቃዎች (ተርማስ ፕሪንተር እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር)
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
1. በዘርፉ አግባብነት ያስው ስዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ቀበና አደባባይ ወደቤላ በሚወስደው መንገድ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ላይ በሚገኘው ምድር ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ።
3. ማንኛውም ተጫራች ለእያንዳንዱ ሎት (ሎት 1 እና ሎት 2) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ብር 50,000/ሃምሳ ሺ ብር / ሲፒኦ (CPO) ወይም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/Bid Bond/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ከላይ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል።
5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር ለተከታታይ 10 የስራ ቀን የሚቆይ ሲሆን ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ተዘግቶ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107 አሸናፊዉ የሚገስጽ ይሆናል።
የኛ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ
አድራሻ ፡ ቀበና አደባባይ ወደ ቤላ በሚወስደው መንገድ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ ምድር ቢሮ ቁጥር 003
ስልክ፡ 09 68 51 11 11 / 09 13 377 777
Tender details
- Deadline: 2026-05-21
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-05-21 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yegna Microfinance Institution S.C
- Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T15:26:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.