የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ፈርኒቸር እና ኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/09/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ ትራንስሚሽን ቢዝነስ ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/09/2018 ብሎ በመጻፍ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘረው የአቅርቦት ግዥ መወዳደር ይችላሉ።
|
የአቅርቦት ግዥ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
ሎት1. ፈርኒቸር |
ሎት 1. ብር 100,000.00 |
ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
|
ሎት-2. ኤሌክትሪክ እቃዎች |
ሎት 2. ብር 100,000.00 |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0116732190 መደወል ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
Tender details
- Deadline: 2026-05-26
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-05-26 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Power
- Bid bond: 100,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published: May 11, 2026
- Posted at: 2026-05-12T07:40:20.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.