Ethiopian Electric Power
42 tenders
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመልካ ዋከና ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
—Water Construction Published 23 Jul 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለህዳሴ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል
—Service Published 23 Jul 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የባለ 10 ቶን ሃፍ ክሬን እና 40 ቶን ሎውቤድ ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ አንድ ሃይድሮሊክ ክሬን ወይም አንድ ባለ 130 ቶን ተንቀሳቃሽ ክሬን እና 100 ቶን ለውቤድ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Vehicle Published 11 Jul 2026 Source: 2merkato -
EPC Contract — 50MW Solar Power Plant, Metehara
—Oromia Published 9 Jul 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአስፓልትና ውሃ መውረጃ ቦይ (ዲች) የጽዳት አገልግሎት ግዥ እና የአረንጓዴ ሥፍራዎችን እና የእግረኛ መንገድ አካፋይ ሳር መንከባከብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
—Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 20 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫ፣ ፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ ለመፈጸም ባወጣው ጨረታ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
—Pumps, Motors and Compressors Published 18 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የመለዋወጫ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
—Hydro Power Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የኬሚካል ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
—Chemicals and Reagents Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
Ethiopian Electric Power (EEP) invites sealed bids for the supply and installation of a water supply system for Alalobad drilling sites under the Power Sector Reform Investment and Modernization in Ethiopia (PRIME 1) project.
—Water System Installation Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ ጣቢያ የፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
—Pumps, Motors and Compressors Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
Ethiopian Electric Power (EEP) invites sealed bids for the supply and installation of a water supply system for Alalobad drilling sites under the Power Sector Reform Investment and Modernization in Ethiopia (PRIME 1) project.
—Water System Installation Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
—Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.