የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫ፣ ፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ ለመፈጸም ባወጣው ጨረታ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

የጨረታ ማስተካከያ ቁጥር 1

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫ፣ ፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/10/2018 እና EEP/GBP/NCB/12/2018 ማክሰኞ ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ የዋለ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን።

ተ.ቁ

የጨረታ ስም እና ቁጥር

አየር ላይ የዋለው የጨረታ መክፈቻ እና መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

ማስተካከያ የተደረገው የጨረታ መክፈቻ እና መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

 1

ፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀር ግዥ EEP/GBP/ NCB/10/2018

የጨረታ መዝጊያ፡- ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00

የጨረታ መክፈቻ፡- ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

የጨረታ መዝጊያ፡- ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00

የጨረታ መክፈቻ፡- ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

 2

የኃይል ማመንጫ የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ EEP/GBP/NCB/12/2018

የጨረታ መዝጊያ፡- ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00

የጨረታ መክፈቻ፡- ህዳር 18 ቀን 208 ዓ.ም ጠዋት 4፡30

የጨረታ መዝጊያ፡ ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4:00

የጨረታ መክፈቻ ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4:30

 

 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a3108ad0a538aa3b2000001

እና 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a3107a60a538aa24e000001  


Tender details

  • Deadline: 2026-06-25
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Bid opening: 2026-06-25 14:30
  • Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Power
  • Published: Jun 18, 2026
  • Posted at: 2026-06-18T07:56:34.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders