Sewerage
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋና መሥሪያ ቤት ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ቤት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመታጠቢያ ቤት እና መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን ግዥ ለማከናወን በግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ ደረጃ GC-3 ወይም BC-3 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር EEP/NP/NCB/03/2019
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋና መሥሪያ ቤት ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ቤት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመታጠቢያ ቤት እና መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን ግዥ ለማከናወን በግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ ደረጃ GC-3 ወይም BC-3 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር (e-GP) የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት፣ ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው ኢኤኃ ዋና መ/ቤት፣ ህንጻ ቁጥር ከ ኛ ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00/አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ወይም የጨረታ ሰነዱን በሚገዛው ድርጅት ስም ወደ EEP Transmission Construction A/C No.1000252665203 Commercial Bank of Ethiopia (CBE) ትራንስፈር በማድረግ መክፈል እና የጨረታ ሰነዱን ህንጻ ቁጥር ብሎክ-9 1ኛ ፎቅ የሀገር ውስጥ ግዥ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ሥራዎች በሚመለከት የመወዳደርያ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን ለየብቻ ታሽገው የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/03/2019 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ግዥ መወዳደር ይችላሉ።
|
ተ.ቁ |
የሥራው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
1 |
የመጸዳጃ ቤት እና የሻወር ቤቶች |
በቁጥር |
3 |
600,000 ስድስት መቶ ሺህ
|
ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
|
ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
|
2 |
የጂ+1 የጥበቃ ቤቶች |
በቁጥር |
7 |
|||
|
3 |
የጂ+0 የጥበቃ ቤቶች |
በቁጥር |
2 |
|||
|
4 |
የነዳጅ ማደያ መጸዳጃ ቤት |
በቁጥር |
1 |
|||
|
5 |
የሴፕቲክ ታንኮች |
በቁጥር |
2 |
ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው.
ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- +251-11-558-0627 መደወል ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
Tender details
- Deadline: 2026-10-20
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-20 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Power
- Bid bond: 600,000
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Oct 06, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T11:51:34.000Z
- Source: Qelal Tenders