Spare parts and accessories
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ ማሽነሪዎች መለዋወጫ፣ የቀላል፣ መካከለኛ እና የከባድ ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/01/2019
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ ማሽነሪዎች መለዋወጫ፣የቀላል፣መካከለኛ እና የከባድ ተሸከርካሪ መኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
* ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/01/2019 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
ተ.ቁ |
የአቅርቦት ግዥ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
ሎት 1 |
ማሽነሪዎች መለዋወጫ እቃዎች |
400,000.00 |
ነሀሴ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ነሀሴ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት |
|
ሎት 2 |
የቀላል፣ መካከለኛ እና የከባድ ተሸከርካሪ መኪና መለዋወጫ እቃዎች |
300,000.00 |
ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 116 73 21 98 መደወል ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
Tender details
- Deadline: 2026-08-07
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-08-07 14:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Power
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Jul 25, 2026)
- Posted at: 2026-07-25T08:37:13.000Z