Installation, Maintenance and Other Engineering Services

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ እና በግልገል ጊቤ II የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/02/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ እና በሎት-2 በግልገል ጊቤ II የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድህረ-ገፅ (e-GP) ላይ የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።

2. ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል።

3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ህንፃ ቁጥር-11 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) የጨረታ ሠነዱን በሚገዛው ድርጅት ስም ወደ ትራነስሚሽን ኮንስትራከሽን A/C No.1000252665203, በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን ህንፃ ቁጥር-9 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 20 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/02/2019 ሎት-1 በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ እና ሎት 2 በግልገል ጊቤ II የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ የሚል ምልክት በማድረግ እና የሚወዳደሩበትን ሎት ሎቶች በግልፅ በመጥቀስ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳችሁን ኦሪጂናል እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ተ.ቁ

Description

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

ሎት-1

በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዢ (SUPPLY AND INSTALLATION OF CCTV SURVEILLANCE SYSTEM AND BIOTIME DEVICES) ግዥ

ብር 190,000.00

 

ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

 

ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

 

ሎት-2

በግልገል ጊቤ II የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ (SUPPLY AND IMPLEMENTATIONS OF IP CCTV SURVEILLANCE SYSTEM FOR GIBE II) ግዥ

ብር 250,000.00

 

 

5. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 011 558-0627 መደወል ይችላሉ።

6. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-10-21 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Power
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Oct 06, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T11:46:33.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders