በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተመረጠ የአፈር አቅርቦትና የሙሌት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በተለምዶው ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

.

የስራ ዝርዝር

መጠን

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

የተመረጠ የአፈር አቅርቦትና የሙሌት ስራ

በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሠረት

22/9/18 / ከጠዋቱ 400

22/9/2018 . ከጠዋቱ 4:15

 

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታከስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ቆሬ አደባባይ በሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት (18-02B) አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል።
  5. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
  6.  የኢንተርፕራይዙ ፕሮጀክት ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B ቆሬ አደባባይ

ለበለጠ መረጃ፡- 011-3-85-25-81 ወይም 09-11-34-15-26

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቆሬ

አቅም ግንባታ ኮሌጅ ፕሮጀክት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-30
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-05-30 10:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry Of Construction Enterprise Kore College
  • Buyer address: የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B ቆሬ አደባባይ
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 11, 2026
  • Posted at: 2026-05-12T07:51:36.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders