የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የዱቤ ህክምና የአገልገሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሜ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ 9B 2018
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሠረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጠቅላላ ሆስፒታል ደረጃ ፍቃድ ፤ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ፤ ቲን፤ EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) ፤ የጠቅላላ ሆስፒታል የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡ እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ ኢማ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 / ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (unconditional ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል ፡፡ ጨረታው ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል።
ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
ስልክ+251911984467 ወይም +251910567578
ፋክስ 0114 421312
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-05-22
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-22 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Agricultural Business Corporation
- Buyer address: ከሳሪስ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ማህበር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 12, 2026
- Posted at: 2026-05-12T10:03:25.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.