ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የቤት እቃዎች (ፍሪጅ፣ ሶፋ፣ ኦቭን) እና የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን የተለያዩ ያገለገሉ የቤት እቃዎች (ፍሪጅ፣ ሶፋ፣ ኦቭን፣ እና የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- የ2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለውና ማቅርብ የሚችል መሆን ይኖርበታል።
- የጨረታ ማስከበሪያ በCPO 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
- ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ አየር ጤና /ግራር ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ጨረታው እስከ ግንቦት 12,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ግንቦት 12,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9.00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከተ.እ.ታ በፊት መሆን አለበት እና ከዚህ በላይ የተዘርዘሩትን ህጎች ያላሞላ ተጫራች ዉድቅ ይሆናል።
- እቃዎችን ማየት የሚቻለዉ ቀን ማክሰኞ እና እሮብ ብቻ ነዉ።
ማሳሰብያ- ዋጋ ከነቫቱ ያለገባ ተጫራች ዉድቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0992921872
Tender details
- Deadline: 2026-05-20
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-05-20 15:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
- Buyer address: ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
- Bid bond: 10%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 13, 2026
- Posted at: 2026-05-13T10:42:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.