በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና የማዘጋጃ ቤት የማሽነሪ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ 'የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና የማዘጋጃ ቤት የማሽነሪ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

  1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዋች CPO 10.000 / አስር ሺህ ብር/
  2. የመኪና መለዋወጫ CPO 10,000 /አስር ሺህ ብር/
  3. የማሽን መለዋወጫ ዕቃ CPO —20,000 /ሃያ ሺህ ብር/

በዚህም መስረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡- በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር ከፍለው ያጠናቀቁ እና የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱመሆንይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት የጂ/ከ/አስ/ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆን ይገባቸዋል። ተጫራቾች የንግድ ፍቃድ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት፣ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በታሸገ ኢንቭሎፕ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ በጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ጽ/ቤት ስም ከታወቀ ወይም ስልጣን ከተሰጠው አካል የጨረታ ማስከበሪያ በማዘጋጀት ከጨረታው ዶክመንት ጋር በማስገባት ማስያዝ አለባቸው።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ኦርጅናል ዶክመንታቸውን ይዘው መቅረብ አለባቸው አሸናፊው ተጫራቾች ያሸነፉባቸው ስራ ለመፈፀም ያሸነፈበት ገንዘብ 10% ያሲዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ወይም ቀኑ በስራ ቀን ካልዋለ በማግስቱ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።

ማሳሰቢያ- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ጨረታ በሚከፍትበት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አይስተጓጎልም።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046 775 0256 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በአሪ ዞን የጂንካ ከተማ /ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ወይም ቀኑ በስራ ቀን ካልዋለ በማግስቱ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-29 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ወይም ቀኑ በስራ ቀን ካልዋለ በማግስቱ የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Jinka City Administration FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 14, 2026
  • Posted at: 2026-05-14T08:49:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders