የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሽያጭ እንዲወገድ የተወሰኑ ቢሮዎችን እና ልዩ ልዩ ሲገለገልባቸው የነበሩ ዕቃዎችን አፍርሶ ማንሳት የሚችሉ ተወዳዳሪዎችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Description
ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሽያጭ እንዲወገድ የተወሰኑ ቢሮዎችን እና ልዩ ልዩ ሲገለገልባቸው የነበሩ ዕቃዎችን አፍርሶ ማንሳት የሚችሉ ተወዳዳሪዎችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ሰነድ በመግዛት በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ባንክ አካውንት ቁጥር 1000005069363 በመክፈል ያስገባችሁበትን እስሊፕ በማምጣት የጨረታ ሰነዱን ከገዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 401 መውሰድ ይቻላል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።
4. ጨረታው በ8ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት በግዥ ክፍል ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
5. የጨረታው አሸናፊ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት አፍርሶ ማንሳት አለበት።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ (ኮሞሮስ ጎዳና) ከኬንያ ኤምባሲ አጠገብ።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 011 661 2244 ወይም በተቋሙ ቅጥር ግቢ በመገኘት በአካል ማየት ይቻላል።
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት
Tender details
- Deadline: 2026-05-21
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት
- Bid opening: 2026-05-22 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Institute of Biodiversity
- Buyer address: ኬንያ ኢምባሲ ጎን
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 15, 2026
- Posted at: 2026-05-15T07:58:26.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.