ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት የተባለው የሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት የ2025 ዓ.ም የሥራ ዘመን (እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 2025 -ዲሴምበር 31 2025) በ GAAP ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Description
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት የተባለው የሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት የ2025 ዓ.ም የሥራ ዘመን (እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 2025 -ዲሴምበር 31 2025) በ GAAP ኦዲት ማስደረግ ስለፈለገ
- የኦዲት ፎርሙ ልምድ በማያያዝ
- ሕጋዊ ፈቃድ ያለው
- የ2025 የሥራ ፈቃድ ያሳደሰ
- የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈለ
- የሪፖርት ማቅረቢያ እና የሚጠይቀውን ገንዘብ በመጥቀስ
የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ፡- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ፕሮፖዛል እና ሰነዱም በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በድርጅቱ ጽ/ቤት በግንባር ማቅረብ አለበት።
አድራሻ፡- ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት አዲስ አበባ ካራቆሬ
ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 የቤት ቁጥር 301
ልዩ ቦታ፡ከአየር ጤና ወደ ግራር ወፍጮ በሀኒት ዳቦ ቤት ሞላ ማሩ ብሎኬት ፋብሪካ ጀርባ የአቶ ፈቃዱ ቤት
ሞባይል ስልክ ማናጀር፡ 09 11 15 18 42 ወይም 09 11 22 53 14/ 09 11 44 55 26
ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት
Tender details
- Deadline: 2026-05-27
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-05-27 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ስፔስ ፎር ኦል ሆሊስቲክ ዴቨሎፕመንት
- Published: May 16, 2026
- Posted at: 2026-05-16T08:02:55.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.