ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፡ የበሰለ ዳቦ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3eb8e9db-8ecb-4c97-9f14-40fe436128e1/open

Reference Number: SU-NCB-G-0046-2018-BID-Open Lot Reference: SU/P/G/NCB/008/2018

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Samara University

Contact Information

Address: Samara

Town: Samara

Country: Ethiopia

P.O. Box: 132

Post Code: 132

Telephone: +251 333667828

Email: psd@su.edu.et

Office: 18

Important Dates

  • Invitation Date: May 18, 2026, 12:00 AM
  • Submission Deadline: Jun 03, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Jun 03, 2026, 10:30 AM
  • Clarification Deadline: May 25, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 200000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank/Wire Transfer

Qualification Requirements

  • ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
  • በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድበ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድReference: በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬትየንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት Reference: የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬትየግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬትReference: 6
  • ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) Reference: 6.6
  • የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡Reference: 6.6
  • የቁልፍ መደብ ባለሙያአንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው 3 የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለአመት ጊዜ ገደብ ውስጥ ቢያንስ ከ10 ሰው ያላነሰ ሙያና ብቃት ያላቸውን የተደራጀ የሰው ሀይል ያለው1.ሰው ሀይል1.ስራ አስኪያጅ2.በዳቦ ዝግጅት ቢያንስ 5 ዋና ቁልፍ ሰራተኞች ቢያንስ ሙያ ሰርተፍኬት3.ቢያንስ 4 ሁለገብ ሰራተኞች የያዘ የሰራተኞች ቅጥር ውል ስምምነት፤መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብReference: 14
  • .የመስሪያ ቦታ ዝግጅትከሰመራ ሎጊያ አቅራቢያ ከዩኒቨርስቲው በ30ኪ.ሜ ራዲየስ ሊገኝ የሚችል የዳቦ ማምረቻና ማቀነባበሪያ ቢያንስ 1000ካሬ ስፋት ያለው ፤የግብአት ማከማቻና ውሃ፤መብራትና የቆሻሻ ማስወገጃ ያለውና ንጽህናውን የጠበቀ የስራ ቦታ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ;የአሰራር ሂደት፤ ዘዴና ፕሮግራም ተንትኖ ማቅረብ Reference: 14
  • .የመስሪያ መሳሪያዎችና ቁሳቁስ.የመስሪያ መሳሪያዎችና ቁሳቁስ ቢያንስ1.ቢያንስ በቀን እስከ 5000/አምስት ሺህ ዳቦ ሊያመርት የሚችል1 ትልቅ የኤሌትሪክ የሚሰራ ዳቦማሽን፤3 የማቡኪያ ማሽን፤1 መካከለኛ ጀነኔተር፤200 ዳቦ ባትራ100 ዳቦ ካሳ1ዳቦ ሚዛን1.ዳቦ የሚጭን ባለ 4እግር ተሸከርካሪ የዳቦን ንጽህና ጥራቱን ጠብቆ የሚቀርብReference: 14
  • ማረጋገጫ ማቅረብተቋሙ ካለበት የአየር ፀባይ፤ስራ ጫና የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ጤና ምርመራ፤የዩኒቨርስቲውን ህግ፤ደንብ፤ስርአት አክብሮ መስራት የሚችል እና የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄዎች ከ90 ቀን በፊት የማይጠይቅና በማእከላዊ ስታቲክስና በግዥ ዋጋ ማስተካከያ አሠራሮችን ለመቀበል ሙሉ ፈቃደኛነቱን ማረጋገጫ ማቅረብ፡፡Reference: 14

Procurement Classification

  • 104101000: Food supplies

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-03 10:30
  • Region: Afar
  • Publishing entity: Samara University
  • Bid bond: 200000 ETB
  • Bid document price: 500
  • Published: May 18, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T08:17:59.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders