በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ተረፈ ምረቶችን ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ተረፈ ምረቶችን ከታች በዝርዝር የቀረቡትን ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

የመዳብ ሽቦ ስክራፕ (Copper Scrap)

በኪግ

2,652.1

2

የአሉሚኒየም ሽቦ ስክራፕ (Aluminum Scrap)

በኪግ

1,646.00

1. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች በድርጅቱ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ በመቅረብ መግዛት ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች ዕቃውን ለማየት ዘውትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት የሥራ ሰዓት በድርጅቱ ፋብሪካ አዳማ ወንጂ ማዞሪያ ቀበሌ 09 በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።

3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የሥራ ቀን እና የጨረታ ሳጥኑ እስከሚታሸግበት 16ኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ለቡ ኢንዱስትሪ መንደር በአካል በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ 2% (ሁለት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በድርጅቱ ስም በማሠራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታ ማስከበሪያው ዋስትና ለአሸናፊዎች ሙሉ ክፍያውን እንደከፈሉና ማስረጃ እንዳቀረቡ የሚለቀቅ ሲሆን ለተሸናፊዎች ግን የጨረታ ውጤቱ እንደፀደቀ ይሆናል።

6. አሸናፊ ተጫራች ከድርጅቱ ጋር የሽያጭ ውል ስምምነት ይፈራረማል ከተፈራረመ በኃላ የሚጠበቅበትን ክፍያ በማጠናቀቅ ዕቃውን ይረከባል።

7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ስለ ጨረታው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09125032 / 09 39 55 46 06 ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/ግ/ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-04
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-04 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እስከ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Belayab Cables Manufacturing P.L.C.
  • Bid bond: 2%
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T08:19:44.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders