ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ. በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ልዩ ልዩ ባዶ የፕላስቲክ በርሚሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቅያ
ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ ባዶ የፕላስቲክ በርሚሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የእቃ አይነቶች ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
የፕላስቲክ በርሜል ባለ 162 ሊትር ድፍን የቅባት |
በቁጥር |
270 |
|
2 |
የፕላስቲክ በርሜል ባለ በቁጥር 250 ኪሎ ድፍን የላብሳ |
በቁጥር |
855 |
|
3 |
የሀገር ሙስጥ የፕስስቲክ ጀሪካን ባለ 30ኪሎ የሀይድሮጅን ፐር ኦክሳይድ |
በቁጥር |
89 |
|
4 |
የፕላስቲክ በርሜል ባለ 70ኪሎ ባለ ክዳን ኤስኤልኤስ |
በቁጥር |
144 |
|
5 |
የፕላስቲክ በርሜል ባለ 250 ኪሎ ድፍን የላብሳ የተጎዳ |
በቁጥር |
10 |
|
6 |
የፕላስቲክ በርሜል ባለ 25ሊትር ካካዎ |
በቁጥር |
21 |
|
7 |
የፕላስቲክ በርሜል ባለ 200ሊትር ድፍን የቅባት |
በቁጥር |
250 |
|
8 |
የፕላስቲክ በርሜል ባለ 25 የሽቶ |
በቁጥር |
4 |
|
9 |
የፕላስቲክ በርሜል ባለ 50 ሊትር የሽቶ |
በቁጥር |
2 |
|
10 |
ፒፒ ከረጢት |
በቁጥር |
1600 |
ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበርያ ሀምሳ ሺ ብር (50,000.00) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የአካዉንት ስም ኢስት አፍሪካ ስየን ብራንድስ ማንፋክቸሪንግ አ.ማ. (East Africa Lion Brands Manufacturing SC) ገቢ አድርገዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡ የጨረታ ማስከበርያዉ ላሸናፊዉ ከሚገዛዉ እቃ ላይ ታሳቢ ሲደረግለት ለተሸናፊዉ ወድያዉ ይመለስለታል። ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ድርጅቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅርቢያ ቅፅ በ500 (አምስት መቶ) ብር በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል። የጨረታ ሳጥኑ ማክሰኞ ግንቦት 25 2018 ዓም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 9፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማኒፋክቸሪንግ አክሲዮን ማህበር መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በግልፅ ይከፈታል፤ እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታውን በሚከፍትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
አድራሻ፡ ቢሾፍቱ ወረዳ ዲባዩ ቀበሌ ደካ ቦራ (ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 09 53 60 65 60 (ቃላብ) / 09 12 50 10 06 (ዳንኤል) መደወል ይችላሉ)
ድርጅቱ
Tender details
- Deadline: 2026-06-02
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-06-02 15:15
- Region: Oromia
- Publishing entity: East African Lion Brands Manufacturing S.C.
- Buyer TIN: 0062292253
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: ድርጅቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅርቢያ ቅፅ በ500 (አምስት መቶ) ብር
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T11:52:15.000Z
- Buyer website: https://eastafricanlionbrandsmanufacturing.com/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.