Vehicle and Machinery Sale
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል (2008) ተሽከርካሪ ያወጣው የሐራጅ ጨረታ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
More tags
Description
ማስተካከያ
ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል (2008) ተሽከርካሪ ጨረታ የሚካሄድበት ቀን ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም የተገለፀው በስህተት መሆኑ ታውቆ የጨረታው የሚካሄድበት ቀን ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a01f9230a538a731a000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-22
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-22 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Berhan Bank S.C.
- Published on: Reporter (May 17, 2026)
- Posted at: 2026-05-18T12:51:27.000Z