አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርኘረነርስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 በጀት ዓመትን ጨምሮ ለተከታታይ ሦስት አመታት የድርጅቱን ሂሣብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸው ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ለሂሣብ ምርመራ አገልግሎት

አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርኘረነርስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 በጀት ዓመትን ጨምሮ ለተከታታይ ሦስት አመታት የድርጅቱን ሂሣብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸው ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

በጨረታው ለመወዳደር መስፈርቶች

1. የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘመኑ ግብር የተከፈለበትን ማረጋገጫ ማቅረብ

2. የሙያ ብቃድ ማረጋገጫ ማቅረብ

3. ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎች ማቅረብ

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችና ሁኔታዎችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ለአገልግሎት የሚጠይቁትን የዋጋ ዝርዝር ከደጋፈ ሰነዶች ጋር በማያያዝ እስከ ግንቦት 24 ቀን 2018 በታሸገ ኤንቨሎፕ በአካል በመቅረብ ቢሮ ቁጥር 308 ማስገባት ይኖርባቸዋል።

የተመረጡን ድርጅቶችን ብቻ በማነጋገር ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር የውል ስምምነት በመፈጸም የሚያሰራ ይሆናል:: ድርጅቱ ጨረታው በመሰረዝ ሌሎች አማራጮችን ሊጠቀም ይችላል።

አድራሻ፣ አዲስ ኮንቲኔንታል- ከአያት አደባባይ ወደ ለገጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ ዳሽን ባንክ አያት ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ

ለመረጃ፣ በስልክ ቁጥር 0116 390 035 ወይም 0955 44 44 48 መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-06-01
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-06-01 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis continental entrepreneurs PLC
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T13:05:01.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders