የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ደንብ ልብሶች ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል

Description

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ደንብ ልብሶች ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ይፈልጋል

ተ.ቁ

የግዥ ዓይነት

የጨረታ ሣጥን የሚታሸግበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

የግዥ መእያ ቁጥር

1

የተለያዩ ደንብ ልብሶች

ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡05 ሰዓት

RE-DBE/NCB/G/U/002/2025/26

 

ተ.ቁ

ዝርዝር

አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

1

የዝናብ ልብስ

ጥራት ያለው

20,000.00 በሲ.. (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ህጋዊ ከሆነ ብቻ

2

የሾፌሮች ቱታ

3

ሙቀት የሚሰጥ የሾፌሮች ጃኬት

4

ተካፋች የፅዳት ካፖርት

5

ሻሽ ረጅም

6

ሻሽ አጭር

7

ጃንጥላ

 

 

ተጫራቾች ከጨረታው መልስ ጋር የሚከተሉትን ተጨማሪ ሰነዶችን ያቀርባሉ፤

የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት

በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ

የግብር ከፋይ መሰያ ቁጥር /TIN/

የግብር ግዴታ ስመጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ወይም ጉዳይ ከሚመሰከታቸው አካላት የተሰጠ ተጫራቹ የግብር ግዲታ የተበጫ በሆኑ ጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችል የሚገልጽ የጽሁፍ ማስረጃ (ጊዜው ያላለፈበት መሆን ይኖርበታል)

የተ.እ.ታከስ VAT/ ሰርተፊኬት

የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት

የማጭበርበር ድርጊት ላስፈጸም ቃስ የሚገባበት ፎርማት ተሞልተ

የተጫራቹ ደርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት ፎርም

2. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር/ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ብር ሁለት መቶ/ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ ሁለት በባንኩ እገረኛ መግቢያ ክፍያውን ፈጽመው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ገባ ብሎ በኪያሜድ ህንፃ (የቀድሞ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ቤት የነበረው) እንደኛ ፎቅ ከግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ሶፍት ኮፒ በኢ-ሜይል ወይንም በፍሳሽ መውሰድ ይችላሉ።

3. የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መሰጥ የሚጀምረጩ ከግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምር ነው:

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የቴክኒካልና የዋጋ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር ከላይ በሰንጠረዥ እስከ ተገለፀው ቀን እና ሰዓት ድረስ የኢትዮጵያ ሰማት ባንክ ገባ ብሉ ኪያሜድ ህንፃ (የቀድሞ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና/መቤት የነበረጡ) በሚገኘው የግዥ ዳይሬክተረት አንደኛ ፎቅ ላይ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን የቴክኒካልና የፋይናንሺያል ሰነድ ኦረጂናስ እና ኮፒ በተለያ ፓስታ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ

5. አሸናፊ ተጫራች በተፈስገው ጥራት የደንብ ልብሱን ገቢ ካደረገ ባንኩ ህጋዊ እርምጃ በሚወስድ በመሆኑ ተጫራቾች ይህንን በመገንዘብ ከጨረታ መክፈቻ ሰዓት በፊት የሚወዳደሩባቸውን የናሙና አይነቶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገስፀው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

የጨረታ ሰነዱ ቋንቋ አማርኛ ነው:: ባንኩ የተሻለ ዘዱ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሱ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ገባ ብሎ ኪያሜድ ህንፃ (የቀድሞ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና/መቤት የነበረው) በሚገኘው የግዥ ዳይሬክቶሬት በግንባር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0115578088

የውስጥ መስመር 378 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-02 10:05
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T14:04:58.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders