ሪፕል ኢፌክት ኢትዮጵያ የሽግግር የንብ ቀፎ (Transitional Top Bar Hive) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የኬያ ቶፕ ባር(Transitional top bar hive) ግዢ ጨረታ
ሪፕል ኢፌክት ኢትዮጵያ (በቀድሞ ስሙ ሴንድ ሺ ካው ኢትዮጵያ) እ.ኤ.አ ከ2006 ጀምሮ በኢትዮጵያ በዘላቂ ግብርና አንሰሳት አያያዝ ፣ ተፈጥሮ ሃብት እንክብካቤ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ቅነሳ እና መሰል የልማት ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ አለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው።
በአሁኑ ሰዓት ድርጅቱ ከስታር ባክስ ፋዉንዴሽን (Starbucks Foundation) ጋር በመተባበር በሲዳማ ከልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ወረዳ የሚገኙ አነሰተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸው ሴት አርሶ አደሮችን አቅም ማጎልበት (Resilent amd Empwerd women and girts project) ለተባዉ ፕሮጀክት ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች የሚሆን የሽግግር የንብ ቄፎ(Transitional top bar hive) ህጋዊ ፈቃድ ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዶቻችሁን ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዶቻችሁን ከታች በተጠቀሰው የድርጅቱ አድራሻ በማስገባት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
- የጨረታ መደብ /LOT/:- የሽግግር የንብ ቄፎ(Transitional Top Bar Hive)
|
SN |
የዕቃዉ ዓይነት |
መለከያ |
ብዛት |
የኬንያ ቶፕ ባር ለማዘጋጀት መሟላት ያለበት ( እስፔስፊኪሽን) እንደሚክተለው ነው። |
|
|
የኬያ ቶፕ ባር (Transitional top bar Hive) |
በቁጥር |
150 |
1. የቀፎው ምርት ከደረቀ ዋንዛ ወይም ዝግባ ሊሠራ ይገባል፤ 2. የቀፎው ምርት የሚሰራበት ጣውላ በምንም ዓይነት ተዋሕስያን ያልተጠቃ መሆን አለበት 3 . ጣውላው ያልተሰነጣጠቀ ቋር የሌለበትና ምንም ዓይነት ቀዳዳ የማይታደበት መሆን ይኖርበታል። 4. የቀፎው ምርት ውጫዊ ልኬት
5. የቀፎው ምርት ውስጣዊ ልኬት
6. ቀፎው ላይ የሚደረደሩት ርብራቦች ልኬት
7. የንቦች መግቢያና መውጫ በር ልኬት
8. የቀፎው ኪዳን ከማይዝግ ልሙጥ ቆርቆሮ ሆኖ ልኬታው 118X63 ሳ.ሜትር በመቁረጥ በአራቱም ጠርዞች 4 ሳ.ሜትር ገባ ብሎ የታጠፈና በተዘጋጀው እንቸት ላይ የሚያያዝ መሆን አለበት። 9. የቀፎው ኪዳን ልኬት
10. የንቦች ማኮብኮቢያ
11. እያንዳንዱ የቀፎ ምርት 28 ርብራቦች ያስፈልጉታል 12. የቀፎው ምርት ከደማቅ ቢጫ የፕላስቲክ ቀስም የተቀባ መሆን አለበት፤ በካዲስኮ ምርት የቀለም ቁጥር 172 ተመራጭ ነው 13 የቀፎው ውስጣዊ አካል ሙሉ ለሙሉ በደንብ ለስልሶ መዘጋጀት አለበት 14. የንቦች መግቢያ ቀዳዳ በአረንጓዴ ቀለም ይቀባል፤ |
የጨረታ መስፈርት
1. ህጋዊ ሰነዶች፡-
- ለ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ሴርትፍኬት፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN NUMBER)፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባና የምስክር ወርቀት፣
- የግብር ክልራንስ ሰርተፍኬት ፤
- የተለያዩ የድጋፍ ስነዶች እና ሴርትፍከቶች፤
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በፖስታ አሽገው በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
3. ተጫራቾች በዋጋ ማቅረብያቸው ሳይ ዋጋው ጸንቶ የሚቆይበትን ግዜና ቫት ማካተትና አለማካተቱን መግለጽ ይጠበቅባቸዋል::
4. ተጫራቾች በዋጋ ማቅረብያቸው ላይ የትራንስፖርት ወጪን(Transportation Cost)ማካተት ይጠበቅባቸዋል::
5. የአቅራብ ድርጅት ለእቃዉ የስድስት ወር ዋስትና (Warranty) ለመስጠት ፍቃደኛ የሆነ/መስጠት የምችል።
6. ተጫራቾች በተጠየቁ ጊዜ የተወዳደሩበትን ቁሳቁስ ናሙና(Sample) ለማሳየት ወይም ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን ይኖርባቸዋል።
7. የተበላሹ ወይም ደረጃቸውን ያልጠበቁ ቀፎዎች በአቅራቢጩ ዋጋ ይተካሉ።
8. የጨረታ ማስገቢያ ጊዜ ከግንቦት 10, 2018 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7(ሳባት) የስራ ቀናት ሲሆን፤ ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ግንቦት 19, 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በፐሮጄክቱ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ወክሎቻቸዉ በተገኙበት ይሆናል።
9. ሪፕል ኢፌክት ኢትዮጵያ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ጨረታ አሸናፊ የሚለየው ከላይ የተጠቀሱትን ህጋዊ ሰነዶችን እና ለእቃዉ ዝቅተኛ ዋጋ(Least unit price)ያቀረበ ተጫራች ይሆናል።
11. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ አድራሻ፤
- ሪፕስ ኢፌክት ኢንተርናሸናል፤ በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ዞን፣ በንሳ ዳዩ ፕሮጄክት ቢሮ፤ ዳዬ ከተማ የበንሳ አከባቢ ከፍተኛ ፍ/ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ ወይም ዳዬ ከተማ መለስተኛ ት/ቤት(ዳሞ ት/ቤ) ትንሽ ከፍ ብሎ ነዉ።
12. ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ይደዉሉ።
- አቶ ባንጃ ባርጋና፤ ስልክ ቁጥር 09 09 88 76 98 እና
- አቶ እጅጉ ሮማ፤ ስልክ ቁጥር 09 16 36 11 83
Tender details
- Deadline: 2026-05-25
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ከግንቦት 10, 2018 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7(ሰባት) የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-05-27 10:00
- Bid opening (note): ግንቦት 19, 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ripple Effect Ethiopia
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T14:12:30.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.