የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ የደንብ ልብሶች ግዥ በመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ የደንብ ልብሶች ግዥ በመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የግዥው አይነት |
የጨረታ ሳጥን የሚታሸግበት ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
የግዥ መለያ ቁጥር |
|
1 |
የካፍቴሪያ የደንብ ልብስ |
ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት |
ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡05 ሰዓት |
RE-DBE/NCB/G/CU/002/2025/26 |
|
ተ.ቁ |
ዝርዝር |
አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
1 |
የካፍቴሪያ የደንብ ልብስ |
በጨረታ ሰነድ ላይ በሚገለፀው መሰረት |
20,000.00 በሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ህጋዊ ከሆነ ብቻ |
1, ተጫራቾች ከጨረታው መልስ ጋር የሚከተሉትን ተጨማሪ ሰነዶችን ያቀርባሉ
- የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንገድ ፈቃደ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
- የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመስከታቸው አካላት የተሰጠ ተጫራቹ የግብር ግዲታ የተወጣ በመሆኑ ጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችል የሚገልጽ የጽሁፍ ማስረጃ (ጊዜው ያላለፈበት መሆን ይኖርበታል)
- የተ.እ.ታክስ /VAT/ ሰርተፊኬት
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ስሜት ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት
- የማጭበርበር ድርጊት ሳስመፈጸም ቃስ የሚገባበት ፎርማት ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት ፎርም
2. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ብር ሁለት መቶ/ በኢትዮጵያ ሰማት ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ ሁለት በባንኩ እገረኛ መግቢያ ክፍያውን ፈጽመው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ገባ ብሎ በኪያሜድ ህንፃ (የቀድሞ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና መቤት የነበረው) አንደኛ ፎቅ ከገዥ ዳይሬክቶረት ቢሮ ሶፍት ኮፒ በኢ-ሜይል ወይንም በፍላሽ መውሰድ ይችላሉ።
3. የጨረታ ሰነድ በተጫራቾቾ መሸጥ የሚጀምረው ከግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ነው
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የቴክኒካልና የዋጋ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር ከላይ በሰንጠረዥ እስከ ተገለፀው ቀን እና ሰዓት ድረስ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ገባ ብሎ ኪያሜድ ህንፃ (የቀድሞ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና/መቤት የነበረው) በሚገኘው የግዥ ዳይሬክቶሬት አንደኛ ፎቅ ላይ ሰለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን የቴክኒካልና የፋይናንሺያል ሰነድ ኦሪጂናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ።
5. አሸናፊው ተጫራች በተፈለገው ጥራት የደንብ ልብሱን ገቢ ካላደረገ ባንኩ ህጋዊ እርምጃ የሚወስድ በመሆኑ ተጫራቾቾ ይህንን በመገንዘብ ከጨረታ መክፈቻ ሰዓት በፊት የሚወዳደሩባቸውን የናሙና አይነቶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. የጨረታ ሰነዱ ቀንቋ አማርኛ ነው። ባንክ የተሻለ ዘዲ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሱ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ገባ ብሎ ኪያሜድ ህንፃ (የቀድሞ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና/መቤት የነበረው) በሚገኘው የገዥ ዳይሬክቶሬት በግንባር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0115578088 የውስጥ መስመር 378 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ
Tender details
- Deadline: 2026-06-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-03 10:05
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 17, 2026
- Posted at: 2026-05-18T14:25:45.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.