እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018

እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተሸከርካሪው ዓይነት

ታርጋ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የምርት ዘመን

መነሻ ዋጋ

የተጫራች መነሻ ዋጋ

መግለጫ (ማብራሪያ)

1

ቼቭሮሌት መኪና 1500 ሲሲ

3-85731AA

KL1TM5CY8BB280110

2011

650,000.00

 

 

ባለበት ሁኔታ

2

ሞተር ሳይክል (YAMHA)

3-1430AA

MEIFE43FOD2015726

 

2012

35,000.00

 

 

ባለበት ሁኔታ

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመሰስ 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት) ብር በመክፈል ካሳንቺስ ከሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ገዥ እና ፋሲሊቲ መምሪያ 5ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾቾ ከላይ በሰንጠረዡ ሳይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ሰማያት የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ ባንኩ በሚያመቻቸው ቀን እና ሰዓት በመቅረብ ንብረቶቹን መመልከት ይችላሉ

ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋት 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት (ከሰዓት ከ7፡00 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በመግዛት በታሸገ ኢንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ በተገለፀው እድራሻ ከግንቦት 10/2018 ዓ/ም እስከ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው:: ከተጠቀሰው ሰዓት ውጪ የሚመጣ መወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ገዥ እና ፋሲሲቲ መምሪያ 5ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነው።

ተጫራቾች መኪናውን በተመለከተ ለጨረታ ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ወደም ሰብቻው ማቅረብ ደጠበቅባቸዋል

ተጫራቾች ሞተርሳይክልን በተመለከተ ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋ ወይም ስብቻው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::

አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገስፀሳቸው ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ በመክፈል ንበረቶቹን በአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል::

አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ ለመንግስት የሚከፈል 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተ.እ.ታ ይከፍላሉ። እንዲሁም በገዥ በኩል የሚከፈሉ አጠቃላይ የስም ማዘዋወሪያ ክፍያዎችን ገዥ ይከፍላል

ባንኩ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሱ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የበለጠ መረጃ ለማግኘት በዚህ ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ 0115587544

ማን እንደ እናት!


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-06-03 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Enat Bank S.C.
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር)
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T14:42:06.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders