ፍሬንድሺፕ ስፖርት አሶሴሽን (ኤፍ.ኤስ.ኤ) ሁለት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ደፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ 

ቁጥር፦ ኤፍ.ኤስ.ኤ/ጨረታ/02/18

ፍሬንድሺፕ ስፖርት አሶሴሽን (ኤፍ.ኤስ.ኤ) የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከታች የተገለጹትን ሁለት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ደፈልጋል።

አጠቃላይ መረጃ፡-

ተ.ቁ

የተሸከርካሪው ዓይነት

የሰሌዳ  ቁጥር

ሞዴል

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተሰራበት ዓመት (እ.ኤ.አ)

1

ቶዮታ ላንድ ክሩዘር

(ሎንግ ቤዝ)

35-4334

Japan-Toyota

JTERB71J800054417

1HZ-0628714

2009

2

ቶዮታ ፒክአፕ

35-6802

Japan-Toyota

JTEBB71J40B028807

 

1HZ-0983028

2021

ማሳሳቢያ፦ የፒክአፕ ተሸከርካሪ የስሪት ጊዜ አ.አ. 2021 ዓ.ም ሲሆን ከቀረጥ ነጻ መብትን በተመስከተ 10 ዓመት ያልሞላው በመሆኑ ለቀሪ ጊዜ የሚጠበቀውን የታክስ ክፍያ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል።

በዚህ መሰረት ተጫራቾች:

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01፣ ጀሞ 3 ከኋዋጂያን ኢንተርናሽናል ቀላል ኢንዱስትሪ ጀርባ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ከግንቦት 10 ቀን 2018 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባለው የሥራ ቀናት ከ3፡30 አስከ 9፡30 ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01፣ ጀሞ 3 ከኋዋጂያን ኢንተርናሽናል ቀላል ኢንዱስትሪ ጀርባ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና በመገኘት ከግንቦት 10 ቀን 2018 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 ባሉት የስራ ቀናት ዘወትር ከ3፡30 እስከ 9፡30 ሰዓት መመልከት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የተሽከርካሪውን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ በማስት አዲስ ስበባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ከግንቦት 10 ቀን 2018 አስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 8:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ተሽከርካሪውን ለመግዛት ከሰጡት ጠቅላላ ዋጋ 5 በመቶ (5%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በፍሬንድሺፕ ሰፖርት ኦሶሴሽን ስም ከስርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታ ግንቦት 25 ቀን 2018 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ዕለት ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ተጫራቾች ወይም  ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነሩቸው ከተገስፀላቸው ቀን ጀምሮ በሶስት (3) ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ በአምስት (5) ቀናት ውስጥ ንብረቱን የመረከብ ግዴታ አለባቸው። ይህ ካልሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል።
  7. ተጫራቾች ስለ አሻሻጡ ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከተያያዘ የተጫራቾች ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
  8. የፒካፕ ተሸከርካሪ የስሪት ጊዜ እ.ኤ.አ 2021 ዓ.ም ሲሆን ከቀረጥ ነጻ መብት 10 ዓመት ያልሞላው በመሆኑ ለቀሪው ጊዜ የሚጠበቀውን ታክስ አሸናፊው የሚከፍል ይሆናል።
  9. ድርጅቱ ስለሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. በመንግስት የሚፈለግ ማንኛውም ዓይነት ታክስ እና ሌላ ክፍያ አሸናፊው ይከፍላል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ፡- 09 13 19 05 03 ወይም 09 34 42 86 25 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ፍሬንደሺፕ ስፖርት አሶሴሽን (ኤፍ.ኤስ.ኤ)


Tender details

  • Deadline: 2026-06-02
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-02 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Friendship Support Association (FSA)
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 17, 2026
  • Posted at: 2026-05-18T14:44:16.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders