External audit and assurance
አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት ከ September 01/2024-December 31/2025 ሂሳቡን በ IPSAS የሂሳብ አሠራር መሠረት በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት ከ September 01/2024-December 31/2025 ሂሳቡን በ IPSAS የሂሳብ አሠራር መሠረት በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፣
1. የንግድ መለያ ቁጥር (TIN)
2. የንግድ ምዝገባ ፍቃድ
3. የታደሰ የንግድ ፍቃድ
4. የብቃት ማረጋገጫ
5. የሥራ ልምድ ማሳየት ወይም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች በተገለጸው የሥራ ሰዓት የመረጃቸውን ኦርጂናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት ዋና ቢሮ በመቅረብ ወይም በኢሜል በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማስታወሻ
- የሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2:30 -1:30 ሲሆን ቅዳሜ ከ2፡30 -6፡30
- ኢሜል፡ afakeducationalorg@gmail
- አድራሻ፦ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የቤት ቁጥር 783 ቄራ በላይ እና ተስፋለም መኪና መሸጫ ፊት ለፊት
አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-05-22
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-05-22 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አፋቅ ኢስላማዊ የትምህርት ድርጅት
- Published on: Addis Zemen (May 18, 2026)
- Posted at: 2026-05-19T08:13:19.000Z