External audit and assurance

አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው ግሎባል ኢትዮጵያ የሴቶች ማህበር የ2017 በጀት ዓመት ሒሳብ ኦዲት ማሠራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው ግሎባል ኢትዮጵያ የሴቶች ማህበር የ2017 በጀት ዓመት ሒሳብ ኦዲት ማሠራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ

1.የድርጅታችሁን እንቅስቃሴ የሚገልጽ መረጃ (Profile)

2. 2018ዓ.ም የታደሰ የሥራ ፈቃድ

3. ከፌደራል ኦዲተር ጀኔራል የተሰጠ የሙያ ፈቃድ

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) እና የቫት ተመዝጋቢ መሆንዎን የሚገልጽ ማስረጃ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሚቀጥት 5/አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ስድስት ኪሎ ኢንተርናሽናል ሊደርሽፕ ኢንስቲትዩት ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303A በሚገኘው ቢሯችን በሰም በታሸገ ጨረታችሁን እንድታቀርቡ በአክብሮት ይጋብዛል።

ግሎባል ኢትዮጵያ የሴቶች ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-05-22
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሚቀጥት 5/አምስት/ የሥራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-05-22 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ግሎባል ኢትዮጵያ የሴቶች ማህበር
  • Published on: Addis Zemen (May 18, 2026)
  • Posted at: 2026-05-19T08:15:36.000Z
← Back to all tenders